የሮማ ካቶሊክ ሊቀ ጳጳስ አባ ፍራንሲስ ከገጠማቸው የሳንባ ምች እና የተወሳሰበ የመተንፈሻ አካላት በሽታ ጋር እየታገሉ ሲሆን ቫቲካን ያለ እርሳቸው የቅዱስ ዓመት ክብረ በዓልን እያከበረች ትገኛለች፡፡ ...
የተኩስ አቁም ስምምነቱ አካል በሆነው የታጋቾችና እስረኞች ልውውጥ ሁለት እስራኤላውያን ታጋቾች ዛሬ አስቀድመው የተለቀቁ ሲሆን ሌሎች ሶስት ታጋቾች ደግሞ ቆይተው ተለቀዋል፡፡ በዚህ ምትክም በመቶ የሚቆጠሩ ፍልስጤማውያን እስረኞች የሚለቀቁ ይሆናል፡፡ ከጋዛ አርብ የተመለሰው አስከሬንም የታጋች ሺሪ ቢባስ መሆኑም ...
የቀድሞው የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመ፣ ባለፈው ሰኞ፣ የኤርትራ መንግሥትን በተመለከተ በአንድ ዓለም አቀፍ ብዙኀን መገናኛ ድረ ገጽ ላይ ያወጡትን ጽሑፍ ተከትሎ ኤርትራ ምላሽ ሰጥታለች፡፡ ...
ፌብሩወሪ 18, 2025 በአማራ ክልል በመንፈቅ ዓመቱ 89 ዳኞች ሥራ መልቀቃቸው ተገለጸ፤ የክልሉ ምክር ቤት የዳኞች ከለ ...
Gabina VOA is designed to be an infotainment youth radio show broadcasting to Ethiopia and Eritrea in the Amharic language.
(ሴኔት) ያሉ ሪፐብሊካን አባላት በስደተኞች፣ ኃይል እና መከላከያ ላይ ያተኮረውን የበጀት ረቂቃቸውን ወደ ጎን ብለው፣ ከተወካዮች ምክር ቤት የሚቀርበውን ሰፋ ያለ የበጀት ሐሳብ እንዲቀበሉ ቢጠይቁም፣ ...
የትረምፕ አስተዳደር ዩናይትድ ስቴትስ እና ሩሲያ ዩክሬይንን በሚመለከት ሳውዲ አረቢያ ውስጥ ያደረጉትን ንግግር አደነቀ፡፡ ዩክሬይን ግን በንግግሩ አልተሳተፈችም፡፡ ተፋላሚዎቹን ወገኖች በተናጠል በሁለት የዲፕሎማሲ መስመሮች ማነጋገር ባለፉት ሦስት ዓመታት አውሮፓን ያመሰውን ጦርነት ለማስቆም የመጀመሪያ ቁልፍ ርምጃ መሆ ...